Duration 10:50

Ethiopia Mengoal ጦርነቱን በግልፅ እንጀምራለን የአልቡርሃን የእብደት ጨዋታ

1 159 watched
0
28
Published 22 Jan 2021

#Mengoal የግብጽ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለሱዳንም በወታደራዊ ኃይልም ቢሆን ከጎኗ ሆና እንደምትዋጋ በገደምዳሜ የሚጠቁም ጠንከር ያለ መግለጫ ነበር፡፡ የህዳሴ ግድቡን ድርድር ያስረሳቸው የአል-ፋሻጋ መሬት ጉዳይ እንዳልሆነ ግን ሱዳኖቹ በተለይም ዜጋውና ሲቪሉ ጠንቅቆ ያውቀዋል። የነ አል-ቡርሃን የስልጣን እብደት በካይሮ ተጠልፎ አረፈውና ግብፅ ኢትዮጵያን ቢዚ የማድረጊያ አጋጣሚ ልታደርገው ቋምጣለች። ጄ/ብርሃኑ ደግሞ ጠንከር ያለ ወታደራዊ ቃላቸው መስጠታቸውን ተከትሎ በሱዳን ውጥረት ጨምሮ እየየን ነው፡፡

Category

Show more

Comments - 3