Duration 15:30

ኢትዮጲያዊቷ የቤት ሰራተኛ የሞት ፍርድ ተፈረደባት // ሳኡዲ አዲስ ህግ አወጣች

98 799 watched
0
5.9 K
Published 29 May 2022

ለዩቲዩብ ቤታችን አዲስ ከሆናችሁ ላይክ ሼር ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰ ይሁኑ መልካም መዝናኛ

Category

Show more

Comments - 851
  • @
    @user-yb8wy3fu3r2 years ago እህቶቼ ከሌላ ሰራተኛ ጋር አብራችሁ የምሰሩ ሰዎች አደራ አደራ ትግስትን ተላበሱ ካልሆነ ለቃችሁ ውጡ እራሳችንን ዝቅ አድርገን እንኑር ውድ የሀገሬ ልጆች 86
  • @
    @tub39792 years ago አላህ ሆይ የወጣን ሰደተኛ በሰላም ለሀገራችን አብቃን ያርብ
    በራህመትክ
    በእዝነትክ
    🤲🤲🤲🤲🤲☝️
    55
  • @
    @user-nb3xi7yp5x2 years ago 🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።። 46
  • @
    @user-ps1es9le3g2 years ago የኔ ከርታታ ቅዱስ ሚካኤል ሞትን ፍርድ ወደ ሂወት ፍርድ ይቀይርልሺ 😭😭😭😭😭ፈጣሬ ሁላችንንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን። 75
  • @
    @milkanatube46852 years ago እርጋታህ በጣም ደስ ይላል ወንድሜ ካሊድ ጥሩ መልእክት ነው ያስተላለፍከው ተባረክ የቀረጡ ነገር በጣም ወሳኝ ነጥብ ነው እንደው የተወሰነ ፐርሰንት እንኳን አስተያየት ቢደረግ ለወጣቱም የስራ ፈጠራ ይመቻቻል መንግስት ለህዝቡ ቢጨነቅ ኖሮ ወጣቱም ለስደት ባልተዳረገና በሄደበት ባልረገፈ ነበር 1
  • @
    @user-dj8qj5hn9q2 years ago የባህራንን የሞት ደብዳቤ ወደ ሂወት የቀየርክ ጌታ የዚችን ልጅ ሂወት ታደግ🙏🙏😥😥 173
  • @
    @debora9342 years ago አዋጁ በምረት ይቀየር አቤቱ ጌታ ሆይ ጣልቃ ግባ ለዚች ነብስ ራራላት😭😭😭😭😭😭 12
  • @
    @almaz51022 years ago 😭😭😭😭😭😭እፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት የሞትን ደብዳቤ ይቅደዲልሸ እግዚአብሔር አምላክ 14
  • @
    @addaaddda57182 years ago እግዚአብሔር ይመሰገን ውድ ወንድማችን ቃል ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ይሰጥልን ሰለ ምክረህ እናምስጋናለን አምላከችን ምዋፅኤት ይፍጠረላ 🌹🌹🌹 6
  • @
    @hanabekele55172 years ago አንተ ምርጥ ወንድማችን ነህ እግዚአብሄር ይባርክህ ምክርህን ወደድኩት 4
  • @
    @user-sj5ce3pl1s2 years ago ጌታ ሆይ ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን የኔ ከርታታ ያልፍልኛል ብላ 😢😢 12
  • @
    @nifasnewzemede44222 years ago አምላኬ ሆይ የድንግል ልጅ ሆይ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆን ሞቴን በሃገሬ ክፉ እንዳታሳየኝ ስደት ላይ አደራሽን ሰማእቷ አርሴምዬ እናቴ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ 36
  • @
    @user-rz9rm3ly8j2 years ago አቤቱ ጌታ ሆይ ወቶ ከመቅረት አንተ ጠብቀን 👏💔😭😭😭😭😭😭😭😭 56
  • @
    @goasd87072 years ago በርታ ወንዲሜ አንተኮ ምርጥ ፋኖ ነህ። ከሀይማኖትህ ጋር አማራነትኽን በደብ የተረዳህ ጀግና ነህ
  • @
    @user-sk4dd4gq7s2 years ago አሜን አሜን አሜን ይሰውረን እውነት ነው ወንድማችን እግዚአብሔር ትእግስቱን ይስጠኝ ደሞ ለምክርህ እጅግ እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን🙏 6
  • @
    @elsashewaamhara30242 years ago እመብርሃን ትድረስላት ትታደጋት የባህራንን የሞት ደብዳቤ ወደ ህይወት የቀየረ ቅዱስ ሚካኤል ይድረስላት 2
  • @
    @milkanatube46852 years ago እግዚአብሔር አምላክ የሞትሽን ደብዳቤ ይቀይርልሽ ለቤተሰብሽም መረጋጋትን ያድላቸው ኡፍፍፍፍፍ ልብ የሚሰብር ነው ኢትዮጵያ አንድ ቀን የተበተኑትን ልጆቿን የምትሰበስብበ ቀን ይመጣል ከዘመናዊ ባርነት ነፃ ያውጣን ፈጣሪ 6
  • @
    @zinettube48252 years ago የኔ ከርታታ አላህ ያልቆረጠበትን እሩህ ማንም አያወጣትምና እህቴ ፍርዱ ተገልብጦ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ ምን ሸይጣን ወሰወሰሽ አይይ ስደት እህቶቸ ለሸይጧን በር አትክፈቱ ካልተመቻችሁ ለቃችሁ ውጡ እልፍ ቢሉ እልፍ ይገኛል 9
  • @
    @zebibastar26632 years ago የሰራ እቃ ቢፈቀድማ አገራችንም ድህነት አይኖርም ነበር ሁሉም ወደ ሰራ ይሰማራል እዛም ላሉት የሰራ እድል ይፈጠራል እኛ እዚህ ሰንት አመት ኑረን ሰንሄድ ችግር ላይ መውደቅ 17
  • @
    @hcjth17472 years ago አቤት ከርታታዋ እህቴ 💔😭😭😭😭😭😭ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን 😭😭😭 20
  • @
    @modinaibrahim6852 years ago ወንድም እህቶች አላህ ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠበቀን ይጠብቃች ሱበነሀ ላህ አላህ ይጠብቀን 6
  • @
    @azebetina16852 years ago ድግል ሆይ አደራ ከኽፋ ሠራ እኔንም ወገኔንም ጠብቂን በሠላም እደወጣን በሠላም መልሽን 6
  • @
    @Zainab-ud3xe2 years ago የኔ ሚስኪን ከርታታ 😭😭😭💔 አሏህ ይዘንላት አላህ የተሻለነገር ይፍጠርላት ያረብ የሸጋ አሚራ አባት አንተንም ኡሙ አሚራንም አሙራንም ሀሙድንም እናትህንምአባትህንም ሙሉ ቤተሰብህን አላህ ከክፉ ነገር ይሰውራችሁ እንድሁም ሞላው ኢትዮጵያዊያንም ኤርትራውያንም አለምን በሙሉ ከክፉነገር ይሰውራት ያ ረብብብብብብብ ጉሉ አሚን በነገራችን ላይ ለአቡአሚራናለኡሙ አሚራ ትልቅ ክብርአለኝ ለቀረባቸው ሰው ለሰው አሳቢወች ናአዛኞች አክባሪወች ናቸው ወላሂ! ... 5
  • @
    @iubabasuleyman69692 years ago ልክ ነህ አገራችን ገብተን መሥራት እየፈለግን ግብሩን ሥታሥበው ከአቅም በላይ ሥለሆነ መሄድ አልቻልንም
    መኪና ለማሥገባት ብንፈልግ መኪናውን ከገዛነው በላይ ነው ግብር የሚጠይቁት
    ሥለዚህ መግሥት በዚህ ላይ መሥራት አለበት ያለ ግብር እቃ እንድናሥገባ ይፈቀድልን
    4
  • @
    @Jemaykawollo2 years ago ጥሩ ሀሳብ ነው ለብዙወች ራስምታት የሆነው ነገር ቀረጥ ነው ሰወች እሚያስቡት ዋናዉ ቁሳቁስ መግዛቱ ሳይሆን የሚከፈለውን ታክስ ነው ስለሆነውም የቀረጥ ጉዳይ በደንብ ሊሰመርበት ይገባል 5
  • @
    @alamzniguse50072 years ago መልካም መልክት ነው
    እንግዲህ የሚሰማ ይስማ ለሁላችንም ቅን ልብ ይኑረን
    ፈጣሪ ስደተኞችን በሰላም ለሐገራችን ያብቃን እህታችንም ፈጣ ታሪክ ቀያሪ ነው ወደደስታ ይቀይርልሽ
    5
  • @
    @gogogogo7422 years ago ካሊዶ ስወድህ የወሎ ሰው የፍቅር ሰው ነው ሚባለውን ባንተ አይቻለው እስላም ክርስቲያን ሳትል ሰውን እኩል ነው ምታየው ተባረክ ልጆችህ ለቁም ነገር ይብቁልህ👌👍👍👍👍 5
  • @
    @maheletmelese50432 years ago በጣም ምርጥ ሰዉ ነህ ሀቅን ይዘህ የምትሄድ የኔ ምርጥ ወድም ፈጣሪ ይጠብቅህ የልጅቱን ቤተሰብንም ፈጣሪ መረጋጋትን ይስጣቸዉ 3
  • @
    @user-vb8oo8kr1t2 years ago ገና ሳላዳምጥ በርእሱ ደነገጥሁ አቤቱ ጌታ ሆይ በሰላም እዳወጣሃን በሰላም ወደ ሃገራችን መልሰን
    በጪቀት ያሉትንም ታደግልን። መላኩ ሚካኤልን ልከህ💒🙏
    3
  • @
    @melattadessealemu51822 years ago ዉድ ሙስሊም እህቶቼ አዲሰ ሰለምቴ ነኝ እንድበረታ ከጎኔ ሑኑ 2
  • @
    @hdgksjchhd92412 years ago አረ ምንድነው የምታወሩት የተገደለችው ደሀ አይደለች ስደተኛ አይደለችም የሚጠብቃት ቤተሰብ የላትም አላህ የፈጠራትን ነፍስ እሷ ማናት የምትቀማት ከልክ አትለፉ የሰው ነፍስ ቀልድ አይደለም አታሽቃብጡ ገዳይ አታበረታቱ 8
  • @
    @molones27542 years ago አቤቱ ጌታ ሆይ መጨረሻችን አሳምርልን ፈጣሪሆይ ወቶከ መቅረት ሰሩረን 6
  • @
    @user-if7pf4xj2u2 years ago ፈጣሪ ሁላችንም ወቶ ከመቅረት ይሰዉረን እህት ወድሞቼ ትግስቱን ይስጠን የኔ ከርታታ እህቴ 😭😭😭😭😭😭በጣም ያማል እህህህህ ያልፍልኝል ተብሎ እደዚም መቅረት አለ ምናለ ብታሳልፊዉ ወይም ጥለሽ ብትወጪ 😭 3
  • @
    @Umufetitube2 years ago ስም: ሙሀመድ ﷺ
    ✔የአባት ስም አብደላህ
    ✔የእናት ስም አሚና
    ✔የትውልድ ቦታ መካ
    ✔ የሞቱበት ቦታ መዲና
    ✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12
    ✔እድሜ 63
    ✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ
    ✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25
    ✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40
    የነብያቶችን ታሪክ
    ኢስላማዊ ጥያቄ መልስ
    ፈትዋ ያገኛሉ ፕሮፋይሌን በመጫን ይምጡ ባረከላሁ ፊኩም👍👍
    ...
    20
  • @
    @user-gy8rx6yz3m2 years ago እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ከንደዚህ አይነት መአት እግዚአብሔር ይጠብቀን 6
  • @
    @Tube-gf1dt76542 years ago አሰላም አለይኩም ወድ ኢትዮጵያዊያን አላህ ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን ያረብ ያማል ወላሂ😭😭😭 3
  • @
    @hirut73962 years ago በስደት ሞት ከባድ ነው ብዙ እሚያበሳጭ ነገር ያጋጥማል ግን በትእግስት ብናሳልፉ መልካም ነው ፈጣሪ ፉርዱን ያቅልላት 3
  • @
    @user-yz1io5wi1o2 years ago 😭😭😭ያረቢ ወቶ ከመቅረት አንተው ጠብቀን እህቶቼ ለሁሉም ነገሩ ሶብር አርጉ ልብ ያለው ልብ ይበል 1
  • @
    @zahraliban57142 years ago ያሳዝናል ።አገራችን ገዳዩም ተግዳዩም በዛ።ይህ ሕግ ቢፀድቅ ባግራችን አሁን ካለንበት ጭንቀት ይረዳል።ማንም ማንንም ገድሎ አይኖርም ውንጀሉ ይቀንሳል ። 7
  • @
    @user-np4hc6mb1i2 years ago እግዚአብሄር ይጠብቀን የሞትን ደብዳቤ ወደ ሂወት የሚቀይር አምላክ ይድርስላት 1
  • @
    @sitinaabdo7202 years ago በትክክል አቦአሚራ ጡሩ አርገህነው የገለፅከው ያለን ይዘን እንዳንገባ የሀገራችን ጉሙርክ እያሳቀቀን ነው።
  • @
    @user-nt5yl6we7r2 years ago ያአላህ አላህ ወይ አሟሟቴን አሳምርልኝ ልቤን ሆደን አስፋልኝ ሁሉንም የምችል አድርገኝ ያረብ ከድሀይነት ነገር ጠብቀኝ ያኢላሂ አሳሳችን አተ ያዝልን ያረብ አለሁበት አላውቅም ስሰማው 4
  • @
    @rahemajamal65622 years ago እዉነትክን ነዉ ይፈቀድልን የምንፈልገዉን ይዘን እንግባ ሀገራችን እንሠራበታለን 2
  • @
    @mamathelon70922 years ago አቤቱ አምላኬ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን እህትቼ እባካቹህ ከሌላ ሰራተኛጋ አትጣሉ ከውጭ ዜጋጋ ኡፍ ያማል አይ ቤተሰብ 3
  • @
    @seidyimam52612 years ago ካሊድ ጡሩ ሀሳብ ነው ብዙ እቃ ማስገባት እየተፈለገ ቀረጡን እየፈራን ስንት ሰው ከሀሳቡ እየራቀነው
  • @
    @user-tl4kd3uq8w2 years ago ቁዱስ ሚካኤል ከሞት ፍርድ ወደ ህይወት ሰርግ የቀየረ ያንችም ይቀይረው ስታሳዝን😭💒💒⛪🙏🙏🙏
  • @
    @zadfikrtube2 years ago እግዚአብሔር ወጥቶ ከመቅርት ይጠብቀን ሞትን ወደሂወት የሚቀይርው አምላክ የህታችነንም ሂውት ይታደግልን 1
  • @
    @fazeafazrey54982 years ago አላህ ይጠብቅህ አቡ አሚራ ምክርህ እውነትና እውነት ብቻ ነው
  • @
    @habibaha31392 years ago አላህ ሆይ የወጣ እግራችን እስኪመለስ ድረስ የቤተስቦቻችንን ክፉ አታስማን ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ወቶ ከመቅረት አንተ ጠብቀን 1
  • @
    @asichalkonjo38112 years ago ወድማችን ሰለመክረህ እናመሰግናለን ግዚኦ ማሀረነ ክረሰቶስ እህታችን እግዚአብሔር ይረዳሽ እግዚአብሔር በሰውጂ ከመውደቅ ይጠብቀን
  • @
    @sitinaabdo7202 years ago ይህ ፍርድ ሀገራችን ላይ ቢፀድቅ ጡሩ ነበርየገደለ ይገደል የሚለው እህታችን በጣም ታሳዝናለች።
  • @
    @alaykaalayka19122 years ago ያረቢ አላህ ይዘንላት ለቤተሰቦቿ አላህ ሶብሩን ይስጣቸው አሚን ያረቢ አላህ ይጠብቅክ 1
  • @
    @zahraliban57142 years ago ባገራችን ፈጣሪ የጠላውን ግብረስጋ ግንኙነት የሚያደርጉና ሐግርን የምጎዱ እፆች የሚያስግቡ የምጠቁ ቆራጥ እርምጃ መውሰድ ሌላውን ያስተምራል።ሰላም ይኖራል ህዝቡን አይረብሸውም። 3
  • @
    @aynalemderbew45112 years ago ወንድሜ በጣም ያሳዝናል ምክርህ መልካም ሰለሆነ ልብ ያለዉ ይሰማ ፈጣሪ ኢ/ያ ይጠብቃት
  • @
    @kwkw26782 years ago ሁለት,ልጂ,ነው,እምይዘው,አምስት,ማኝታ,ቤት,ሁለት,ሠሎን,አምስት,ሽንትቤት,እያፀደሁ,ልጆቹ,ትንሽ,ከለቀሱ,እያማታቸቻው,ነው,የሚያለቅሱት,እትዮጺየዋች,ክፉ,ነቻው,እየለች,ትነግረቻወለች,እኔን,ደሞ,ምቻቸው,ስያስቻግሩሽ,ትለኛለች,ትንሽማ,እውቀት,ባይኖሰኝ,እኔን,እረሱ,ታስገድለኝ,ነበረ,ውይ,አረስንቱን,ቻውኩ,አሁን,ግን,እግዚያቤሔር,ይማስገን,ወደ,አገር,ቤቷ,ገባች,እኔም,ልገበነው,ማጨረሽሽን,ያሠምረው,ባሉኝ,እህት,ወንድሞቼ,ትግስቱን,ይስጠን,ፈጠሪ,ከኔ,በለይ,ያታፈታነ,ያለም,ባህንድ ... 5
  • @
    @tube-mo2hy2 years ago እግዚአብሔር ይጠብቀን ሁላችን በጣም ከባዲ ነው ትግስት ያስፈልገናል መታገስ ዋጋ አለ😭 😢😢 14
  • @
    @user-ur5xy8fz2k2 years ago አቡ አሚራ አላህ ይጠብቅህ የኛ መልካም ወድም የመቸ መረጃነው አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ኢሸ አላህ
  • @
    @ilahisebrni83912 years ago ትክክል አቡ አሚራ ጀዛኪላህ ኸይር የነገን አላህ ነው የሚያቀው አላህ ፈረጃውን ያመጣላታል ኢንሻ አላህ ሁሉም ነፍስ በምን እደምትሞት ተጽፏል አላህ ነጃ ይበላት
  • @
    @user-bt1vd3fe9d2 years ago جزاك الله خير على نصيحتك الله يعطيك العافية و يحفظك انت وعايلتك والمسلمين في كل مكان
  • @
    @user-lg1ik2ix1s2 years ago አነዚህ አረመኔዎች እንኳን መክነያት አግኝተው አዴውም ሰው መግደል የበላይነት ነው ሚመስላቸው የእስራኤል አምላክ ወደ ሂዎት ፍርድ የቀይርላት ለሱ ሚሳነው የለምና ለምሰኪን እናቷ እደ ፈቃዱ መልካምን ዎሬ ያሰማት
  • @
    @tadalachgetachwe51182 years ago አረ በፈጣሪ በጣም ይዘገንናል 😭😭😭😭😭 የሰኡዲ ሲገርመን ደሞ ኩዎትም የሞት ፍርድ አለ አረ የዱባይ መንግስት ይግደለን አይ እናትሽ ምን ትሆን እህቴ 3
  • @
    @halimam0hamede9912 years ago በእውነት የሞተችውስ አረፈች ይች ግን የምታገኛት ልጂ ስትነግረኝ በጭንቀት ስኳር በሽታ
    ደም ግፊት
    የመጣል በሽታ
    የጭንቀት ያለመረጋጋት ሁሉ በሽታ ይዟታል
    በእውነት በጣም ነው ያመመኝ ለዚህ ለዚህ 3 አመት በሰቀቀን መቆየቷ ልቤን ሰበረው
  • @
    @user-xu9ve6kx4q2 years ago የኩዌት መግስት እደ ኢትዮጵያ ሰውን ያጠፋ 17 አመት እስራት ሳይሆን ያጠፋ ይጠፋል ለዛ ወጀል አይሰራም ትቢታችሁን ሀገር ላይ አድርጉት አሁን ይቺ ልጂ እራሷንም አታ ሌሎችንም ኢትዮጵያ ኖችን አገት አስደፍታ ሀገርም አሰድባ አረቦች ኢትዮጵያ ኖችን እዴት እደሚጠሉ ሰው ታርዳላችሁ ነው የሚሉት እግዚአብሔር ትግስቱን ይስጠን 1
  • @
    @user-rz6xv1up3u2 years ago እግዚአብሄር ታሪኳን ይቀይርላት ለእናትዋም ፆናቱን ይስጣት😭😭😭 2
  • @
    @ethiomert11142 years ago ሆዳችሁን ለእሩዝብቻ ሳይሆን ለትእግስትችሎለማለፍም ጭምር አስፉ እናስፋ ከባድድድድድድነዉ ለሟቿም አይኗእያየ መሠቀል 😭😭ለቤተሠብም መራርሀዘን ነዉ ሆደተንቀጠቀጠ ያረብ ጠብቀን ታሞመሞት ይሻላል በአላህእጅ😭 3
  • @
    @gd-ny1vb2 years ago አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን ያረብ ለቤተሰቦቻ መፆናናት ይስጥ ያረብ ኡኡኡፍ
    ኻልድ ባሏህ ይህ ኮሜንቴ ካየኸው እንዳታልፈኝ አይመን የት ደረሰ እንዴት ነው????
  • @
    @siloveoumi64472 years ago 😭😭የአላህ መጨረሻችንን አሳምርልን ወቶ ከመቅረት አንተ ጠብቀን 1
  • @
    @user-jf9ej8cb5z2 years ago ያአሏህ አላህ ያሳልፍላት እህቶቼ ትግስት ይኑረን ሁላችን ሀባይብ ሁሉም እኮ ያልፋል እባካችሁ
  • @
    @user-pb3jd5dc2j2 years ago ሚስኪንእፍፍፍፍ እስኪ ለኔም ዱአረግልኝ ዉድእህቶቸ ወላሂ አብራኝ እምስራው የሌላዘጋናት ግን በጣም መጥፎነች አላህ ትግስቱን እድስጠኝ 😢😢😢😢😢😢 9
  • @
    @user-id4yt9lv5m2 years ago ወገኖቼዋ መቻልንይወፈቃችሁ
    እኔ የምለው እሕታችን ጥፋተኛናት ግን በጣምአሠማሬነገርነው
    ጥፈቶዋ በሰኪን መግደሎዋ
    አላሕ ይጠብቀን. ያረብ
  • @
    @user-pc5ov7tn3c2 years ago አሰላማአለይኩም እህት ወድሞቼ አላህ ትግስቱንእና ብርታተቱን ይስጠን አይዟችሁ
  • @
    @madinaadam85202 years ago እፍፍፍፍፍ ወቶ ተመቅረት አላህ ይጠብቅን የኔ ውድ እህት አላህ ይደረሰልሺ ማማዬ💔😭😭😭😭 1
  • @
    @user-tl8lg9tm8z2 years ago ሀሲቢን አላህ ወናአመል ወኪል
    አላህ ሆይ በአንተው ፍቃድ ከሀገራችን ወጥተናል በፍቃድህ በሰላም መልሰን ያረብ
    በመጥፎ ሰዎችም በአንተ ሀይል እንጠበቃለን!
    ያሳዝናል እፍፍፍፍፍፍይ💔💔💔
    1
  • @
    @user-uz2do7sx3x2 years ago ኡፍፍፍፍፍ በጣም ያማል እህቴ ቅዱስ ሚካኤል የሞትን ደብዳቤ ይቀይርልሺ በጣም ያሳዝናል አቤቱ ጌታ ሆይ አንተ ማርን 1
  • @
    @zinashbabe59972 years ago የኔ እህት እኔ ያለሁት ኩዬት ነው በጣም ነው የደነገጥኩት እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባ